-
ዘፀአት 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በዚህ ጊዜ “አንተን በእኛ ላይ አለቃና ፈራጅ ማን አደረገህ? ግብፃዊውን እንደገደልከው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ?” አለው።+ ሙሴም “ይህ ነገር ታውቋል ማለት ነው!” ብሎ በማሰብ ፈራ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ይሁንና በባልንጀራው ላይ ጥቃት እየፈጸመ የነበረው ሰው ገፈተረውና እንዲህ አለው፦ ‘አንተን በእኛ ላይ ማን ገዢና ፈራጅ አደረገህ?
-