የሐዋርያት ሥራ 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሳኦልም በእሱ መገደል ተስማምቶ ነበር።+ በዚያ ቀን በኢየሩሳሌም በሚገኘው ጉባኤ ላይ ከባድ ስደት ተነሳ፤ ከሐዋርያት በስተቀር ደቀ መዛሙርቱ በሙሉ በይሁዳና በሰማርያ ክልሎች ሁሉ ተበተኑ።+ የሐዋርያት ሥራ 22:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ደግሞም የአንተ ምሥክር የነበረው የእስጢፋኖስ ደም ሲፈስ እኔ በድርጊቱ በመስማማት እዚያ ቆሜ የገዳዮቹን ልብስ ስጠብቅ ነበር።’+
8 ሳኦልም በእሱ መገደል ተስማምቶ ነበር።+ በዚያ ቀን በኢየሩሳሌም በሚገኘው ጉባኤ ላይ ከባድ ስደት ተነሳ፤ ከሐዋርያት በስተቀር ደቀ መዛሙርቱ በሙሉ በይሁዳና በሰማርያ ክልሎች ሁሉ ተበተኑ።+