ማቴዎስ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የታመሙትን ፈውሱ፤+ የሞቱትን አስነሱ፤ የሥጋ ደዌ ያለባቸውን አንጹ፤ አጋንንትንም አስወጡ። በነፃ እንደተቀበላችሁ በነፃ ስጡ። የሐዋርያት ሥራ 10:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ከጴጥሮስ ጋር የመጡት የተገረዙ አማኞች* የመንፈስ ቅዱስ ነፃ ስጦታ ከአሕዛብ ወገን በሆኑ ሰዎችም ላይ በመፍሰሱ ተገረሙ።