ማቴዎስ 26:59 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 በዚህ ጊዜ የካህናት አለቆችና መላው የሳንሄድሪን ሸንጎ ኢየሱስን ለመግደል በእሱ ላይ የሐሰት የምሥክርነት ቃል እየፈለጉ ነበር።+