የሐዋርያት ሥራ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነዚህ ይሖዋን* እያገለገሉና* እየጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “በርናባስንና ሳኦልን አንድ ሥራ እንዲሠሩ ስለመረጥኳቸው ለዩልኝ”+ አለ። ሮም 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የክርስቶስ ኢየሱስ ባሪያ ከሆነው፣ ሐዋርያ እንዲሆን ከተጠራውና የአምላክን ምሥራች እንዲያውጅ ከተሾመው* ከጳውሎስ፤+ 1 ጢሞቴዎስ 1:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለአገልግሎቱ በመሾም ታማኝ አድርጎ ስለቆጠረኝ ኃይል የሰጠኝን ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ፤+