የሐዋርያት ሥራ 11:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በመሆኑም ሳኦልን ፈልጎ ለማግኘት ወደ ጠርሴስ ሄደ።+ ገላትያ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያ በኋላ በሶርያና በኪልቅያ ወዳሉ ክልሎች ሄድኩ።+