የሐዋርያት ሥራ 4:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ምልጃ ካቀረቡም* በኋላ ተሰብስበውበት የነበረው ቦታ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተው+ የአምላክን ቃል በድፍረት መናገር ጀመሩ።+ የሐዋርያት ሥራ 8:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በኢየሩሳሌም ያሉ ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የአምላክን ቃል እንደተቀበሉ ሲሰሙ+ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው፤ 15 እነሱም ወደዚያ ወርደው መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ ጸለዩላቸው።+
14 በኢየሩሳሌም ያሉ ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የአምላክን ቃል እንደተቀበሉ ሲሰሙ+ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው፤ 15 እነሱም ወደዚያ ወርደው መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ ጸለዩላቸው።+