ገላትያ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሁንና ድሆችን ማሰባችንን እንዳናቋርጥ አደራ አሉን፤ እኔም ብሆን ይህን ለመፈጸም ትጋት የተሞላበት ጥረት ሳደርግ ነበር።+