ሮም 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሁንና እሱ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የአምላክ ልጅ+ መሆኑ እንዲታወቅ ተደርጓል። ይህም የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት በተነሳ+ ጊዜ ነው።