ቲቶ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንተን በቀርጤስ የተውኩህ ያልተስተካከሉትን* ነገሮች እንድታስተካክልና በሰጠሁህ መመሪያ መሠረት በየከተማው ሽማግሌዎችን እንድትሾም ነው፤