የሐዋርያት ሥራ 16:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ጠባቂውም ሌሊት በዚያው ሰዓት ይዟቸው ሄዶ ቁስላቸውን አጠበላቸው። ከዚያም እሱና መላው ቤተሰቡ ወዲያውኑ ተጠመቁ።+ የሐዋርያት ሥራ 18:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የምኩራብ አለቃው ቀርስጶስ+ ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ። መልእክቱን የሰሙ በርካታ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ይጠመቁ ጀመር።