ኤፌሶን 5:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በመዝሙርና በውዳሴ እንዲሁም በመንፈሳዊ ዝማሬ እርስ በርሳችሁ* ተነጋገሩ፤ በልባችሁም ለይሖዋ* የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤+ ቆላስይስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የክርስቶስ ቃል ከጥበብ ሁሉ ጋር በተትረፈረፈ ሁኔታ በውስጣችሁ ይኑር። በመዝሙራት፣ ለአምላክ በሚቀርብ ውዳሴና በአመስጋኝነት መንፈስ* በሚዘመሩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች ትምህርትና ማበረታቻ* መስጠታችሁን ቀጥሉ፤+ በልባችሁም ለይሖዋ* ዘምሩ።+
16 የክርስቶስ ቃል ከጥበብ ሁሉ ጋር በተትረፈረፈ ሁኔታ በውስጣችሁ ይኑር። በመዝሙራት፣ ለአምላክ በሚቀርብ ውዳሴና በአመስጋኝነት መንፈስ* በሚዘመሩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች ትምህርትና ማበረታቻ* መስጠታችሁን ቀጥሉ፤+ በልባችሁም ለይሖዋ* ዘምሩ።+