የሐዋርያት ሥራ 18:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ኤፌሶን በደረሱም ጊዜ እነሱን እዚያው ተዋቸው፤ እሱ ግን ወደ ምኩራብ ገብቶ ከአይሁዳውያን ጋር ይወያይ ነበር።+