የሐዋርያት ሥራ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከዚያም ሐዋርያትና ሽማግሌዎች ከመላው ጉባኤ ጋር ሆነው ከመካከላቸው የተመረጡ ሰዎችን ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ ለመላክ ወሰኑ፤ በወንድሞች መካከል ግንባር ቀደም የሆኑትን በርስያን የሚባለውን ይሁዳንና ሲላስን+ ላኩ። የሐዋርያት ሥራ 15:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ጳውሎስ ደግሞ ሲላስን መረጠ፤ ወንድሞችም ለይሖዋ* ጸጋ በአደራ ከሰጡት በኋላ ከዚያ ተነስቶ ሄደ።+
22 ከዚያም ሐዋርያትና ሽማግሌዎች ከመላው ጉባኤ ጋር ሆነው ከመካከላቸው የተመረጡ ሰዎችን ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ ለመላክ ወሰኑ፤ በወንድሞች መካከል ግንባር ቀደም የሆኑትን በርስያን የሚባለውን ይሁዳንና ሲላስን+ ላኩ።