የሐዋርያት ሥራ 14:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሆኖም ያላመኑት አይሁዳውያን ከአሕዛብ ወገን የሆኑትን ሰዎች* በማነሳሳት በወንድሞች ላይ ጥላቻ እንዲያድርባቸው አደረጉ።+ የሐዋርያት ሥራ 14:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሆኖም አይሁዳውያን ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጥተው ሕዝቡን አግባቡ፤+ ጳውሎስንም በድንጋይ ከወገሩት በኋላ የሞተ መስሏቸው ጎትተው ከከተማዋ አወጡት።+