-
የሐዋርያት ሥራ 17:33, 34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 በዚህ ጊዜ ጳውሎስ ትቷቸው ሄደ፤ 34 አንዳንድ ሰዎች ግን ከእሱ ጋር በመተባበር አማኞች ሆኑ። ከእነሱም መካከል የአርዮስፋጎስ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆነው ዲዮናስዮስና ደማሪስ የተባለች ሴት እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ይገኙበታል።
-