መዝሙር 146:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱ የሰማይ፣ የምድር፣የባሕርና በውስጣቸው ያሉት ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ነው፤+ደግሞም ለዘላለም ታማኝ ነው፤+