የሐዋርያት ሥራ 8:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በኢየሩሳሌም ያሉ ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የአምላክን ቃል እንደተቀበሉ ሲሰሙ+ ጴጥሮስንና ዮሐንስን ላኩላቸው፤ የሐዋርያት ሥራ 8:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ከዚያም ጴጥሮስና ዮሐንስ እጃቸውን ጫኑባቸው፤+ እነሱም መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።