-
1 ቆሮንቶስ 15:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እኔ የአምላክን ጉባኤ አሳድድ ስለነበር ከሐዋርያት ሁሉ የማንስና ሐዋርያ ተብዬ ልጠራ የማይገባኝ ነኝ።+
-
-
1 ተሰሎንቄ 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በተጨማሪም የክርስቶስ ሐዋርያት እንደመሆናችን መጠን እናንተን ብዙ ወጪ በማስወጣት ሸክም ልንሆንባችሁ እንችል የነበረ ቢሆንም እንኳ ከእናንተም ሆነ ከሌሎች ሰዎች ክብር ለማግኘት አልሞከርንም።+
-