የሐዋርያት ሥራ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 አንዳንድ ሰዎች ከይሁዳ ወደ አንጾኪያ ወርደው “በሙሴ ሥርዓት መሠረት ካልተገረዛችሁ+ በቀር ልትድኑ አትችሉም” እያሉ ወንድሞችን ያስተምሩ ጀመር።