የሐዋርያት ሥራ 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሳኦልም በጉባኤው ላይ ከፍተኛ ጥቃት ማድረስ ጀመረ። በየቤቱ እየገባ ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ጎትቶ በማውጣት ወህኒ ቤት ያስገባቸው ነበር።+