-
የሐዋርያት ሥራ 21:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 21:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ከዚያም ጳውሎስ በማግስቱ ሰዎቹን ይዞ በመሄድ አብሯቸው የመንጻት ሥርዓቱን ፈጸመ፤+ የመንጻት ሥርዓቱ የሚያበቃበትን ቀንና ለእያንዳንዳቸው መባ የሚቀርብበትን ጊዜ ለማሳወቅም ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ።
-