የሐዋርያት ሥራ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሁንና ስለ አምላክ መንግሥትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምሥራች እያወጀ የነበረውን ፊልጶስን ባመኑት ጊዜ+ ወንዶችም ሴቶችም ይጠመቁ ጀመር።+ የሐዋርያት ሥራ 18:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የምኩራብ አለቃው ቀርስጶስ+ ከቤተሰቡ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ። መልእክቱን የሰሙ በርካታ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ይጠመቁ ጀመር።