የሐዋርያት ሥራ 25:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የተወሰኑ ቀናት ካለፉ በኋላ ንጉሥ አግሪጳና* በርኒቄ ለፊስጦስ ክብር ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ ቂሳርያ መጡ።