የሐዋርያት ሥራ 21:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 በዚህ ጊዜ የሠራዊቱ ሻለቃ ቀርቦ በቁጥጥር ሥር አዋለውና በሁለት ሰንሰለት እንዲታሰር አዘዘ፤+ ከዚያም ማን እንደሆነና ምን እንዳደረገ ጠየቀ።