-
ሕዝቅኤል 33:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘እንዲሁም ክፉውን ሰው “በእርግጥ ትሞታለህ” ባልኩት ጊዜ ከኃጢአቱ ቢመለስና ፍትሐዊና ጽድቅ የሆነ ነገር ቢያደርግ፣+
-
-
1 ዮሐንስ 1:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሁን እንጂ እሱ ራሱ በብርሃን እንዳለ ሁሉ እኛም በብርሃን የምንመላለስ ከሆነ እርስ በርሳችን ኅብረት ይኖረናል፤ እንዲሁም የልጁ የኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።+
-