ሉቃስ 24:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ከሙሴና ከነቢያት ሁሉ+ ጀምሮ ስለ እሱ በቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ የተጻፈውን በሚገባ አብራራላቸው። የሐዋርያት ሥራ 10:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 በእሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ+ ነቢያት ሁሉ ስለ እሱ ይመሠክራሉ።”+