1 ቆሮንቶስ 7:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አንድ ሰው የተጠራው ተገርዞ እያለ ነው?+ እንዳልተገረዘ ሰው አይሁን። አንድ ሰው የተጠራው ሳይገረዝ ነው? ከሆነ አይገረዝ።+