ኤፌሶን 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሁለቱን ወገኖች አንድ ያደረገውና+ ይለያያቸው የነበረውን በመካከል ያለ ግድግዳ ያፈረሰው+ እሱ ሰላም አምጥቶልናልና።+