1 ተሰሎንቄ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተጨማሪም ወደ አምላክ የተመለሳችሁት ከሞት ያስነሳውንና ከሚመጣው ቁጣ+ የሚታደገንን የልጁን ይኸውም የኢየሱስን ከሰማይ መምጣት ለመጠባበቅ ነው።+