ቆላስይስ 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንዲሁም ከፈጣሪው አምሳል ጋር በሚስማማ ሁኔታ+ በትክክለኛ እውቀት አማካኝነት እየታደሰ የሚሄደውን አዲሱን ስብዕና ልበሱ፤+ 1 ዮሐንስ 3:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እኛ ወንድሞችን ስለምንወድ+ ከሞት ወደ ሕይወት እንደተሻገርን እናውቃለን።+ ወንድሙን የማይወድ በሞት ውስጥ ይኖራል።+