ዮሐንስ 8:31, 32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ኢየሱስ በእሱ ላመኑት አይሁዳውያን እንዲህ አለ፦ “ቃሌን ጠብቃችሁ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ 32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤+ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል።”+
31 ከዚያም ኢየሱስ በእሱ ላመኑት አይሁዳውያን እንዲህ አለ፦ “ቃሌን ጠብቃችሁ ብትኖሩ በእርግጥ ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ 32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤+ እውነትም ነፃ ያወጣችኋል።”+