ገላትያ 5:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በሌላ በኩል ግን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣+ እምነት፣ 23 ገርነት፣* ራስን መግዛት ነው።+ እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚከለክል ሕግ የለም። ቆላስይስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይህም በመልካም ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁና ስለ አምላክ ትክክለኛ እውቀት በመቅሰም+ እያደጋችሁ ስትሄዱ ለይሖዋ* በሚገባ ሁኔታ እንድትመላለሱና እሱን ሙሉ በሙሉ እንድታስደስቱ ነው፤
22 በሌላ በኩል ግን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ደግነት፣ ጥሩነት፣+ እምነት፣ 23 ገርነት፣* ራስን መግዛት ነው።+ እንዲህ ያሉትን ነገሮች የሚከለክል ሕግ የለም።
10 ይህም በመልካም ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁና ስለ አምላክ ትክክለኛ እውቀት በመቅሰም+ እያደጋችሁ ስትሄዱ ለይሖዋ* በሚገባ ሁኔታ እንድትመላለሱና እሱን ሙሉ በሙሉ እንድታስደስቱ ነው፤