ገላትያ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔ ግን በመንፈስ መመላለሳችሁን ቀጥሉ እላለሁ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ የሥጋን ምኞት ከቶ አትፈጽሙም።+ ገላትያ 5:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በተጨማሪም በመንፈስ የምትመሩ ከሆነ በሕግ ሥር አይደላችሁም።