ዮሐንስ 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እኔ እንዳደረግኩላችሁ እናንተም እንደዚሁ እንድታደርጉ አርዓያ ሆኜላችኋለሁ።+ ሮም 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሞቱን በሚመስል ሞት ከእሱ ጋር አንድ ከሆንን+ ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ+ ደግሞ ከእሱ ጋር አንድ እንደምንሆን ጥርጥር የለውም። 1 ቆሮንቶስ 15:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ከአፈር የተሠራውን ሰው መልክ እንደመሰልን ሁሉ+ የሰማያዊውንም መልክ እንመስላለን።+