ኤፌሶን 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደግሞም እሱ እንደወደደና እንደ በጎ ፈቃዱ+ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት የገዛ ራሱ ልጆች አድርጎ ሊወስደን+ አስቀድሞ ወስኗል፤+