መዝሙር 118:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ከጎኔ ነው፤ አልፈራም።+ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?+ 1 ዮሐንስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልጆቼ ሆይ፣ እናንተ ከአምላክ ወገን ናችሁ፤ እነሱንም* አሸንፋችኋል፤+ ምክንያቱም ከእናንተ ጎን ያለው፣+ ከዓለም ጎን ካለው ይበልጣል።+