-
ዘፍጥረት 25:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ይስሐቅ ሚስቱ መሃን ስለነበረች ስለ እሷ አዘውትሮ ይሖዋን ይለምን ነበር፤ ይሖዋም ልመናውን ሰማው፤ ሚስቱ ርብቃም ፀነሰች።
-
-
ዘፍጥረት 25:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 የመውለጃዋም ጊዜ ሲደርስ በማህፀኗ ውስጥ መንታ ልጆች ነበሩ።
-