ሉቃስ 16:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በመሆኑም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ በሰዎች ፊት ጻድቅ መስላችሁ ትቀርባላችሁ፤+ አምላክ ግን ልባችሁን ያውቃል።+ በሰዎች ፊት ከፍ ተደርጎ የሚታየው ነገር በአምላክ ፊት አስጸያፊ ነውና።+ ፊልጵስዩስ 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንዲሁም ሕግ በመጠበቅ ባገኘሁት በራሴ ጽድቅ ሳይሆን በክርስቶስ በማመን+ በሚገኘው ጽድቅ+ ይኸውም በእምነት ላይ በተመሠረተው ከአምላክ በሚገኘው ጽድቅ+ ከክርስቶስ ጋር አንድ ለመሆን ነው።
15 በመሆኑም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ በሰዎች ፊት ጻድቅ መስላችሁ ትቀርባላችሁ፤+ አምላክ ግን ልባችሁን ያውቃል።+ በሰዎች ፊት ከፍ ተደርጎ የሚታየው ነገር በአምላክ ፊት አስጸያፊ ነውና።+
9 እንዲሁም ሕግ በመጠበቅ ባገኘሁት በራሴ ጽድቅ ሳይሆን በክርስቶስ በማመን+ በሚገኘው ጽድቅ+ ይኸውም በእምነት ላይ በተመሠረተው ከአምላክ በሚገኘው ጽድቅ+ ከክርስቶስ ጋር አንድ ለመሆን ነው።