-
የሐዋርያት ሥራ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ጴጥሮስ ግን ከአሥራ አንዱ+ ጋር ተነስቶ በመቆም ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ለሕዝቡ ተናገረ፦ “እናንተ የይሁዳ ሰዎችና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ፣ አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ስላለ ንግግሬን በጥሞና አዳምጡ።