መዝሙር 69:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ማዕዳቸው ወጥመድ፣ብልጽግናቸውም አሽክላ* ይሁንባቸው።+ 23 ዓይኖቻቸው ማየት እንዳይችሉ ይጨልሙ፤ሰውነታቸውም* ምንጊዜም እንዲንቀጠቀጥ አድርግ።