ኤፌሶን 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አምላክ የኃይሉ መግለጫ አድርጎ በሰጠኝ ነፃ ስጦታ ይኸውም በጸጋው አማካኝነት የዚህ ሚስጥር አገልጋይ ሆኛለሁ።+