1 ጴጥሮስ 2:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+ 14 ደግሞም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣት፣ መልካም የሚያደርጉትን ግን ለማመስገን በእሱ የተላኩ ስለሆኑ ለገዢዎች ተገዙ።+
13 ለጌታ ብላችሁ ለሰብዓዊ ሥልጣን* ሁሉ ተገዙ፦+ የበላይ ስለሆነ ለንጉሥ ተገዙ፤+ 14 ደግሞም ክፉ አድራጊዎችን ለመቅጣት፣ መልካም የሚያደርጉትን ግን ለማመስገን በእሱ የተላኩ ስለሆኑ ለገዢዎች ተገዙ።+