ኤፌሶን 5:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በጌታ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ነገር ምን እንደሆነ ምንጊዜም መርምራችሁ አረጋግጡ፤+ 11 ፍሬ ቢስ በሆኑ የጨለማ ሥራዎች ከእነሱ ጋር መተባበራችሁን አቁሙ፤+ ይልቁንም አጋልጧቸው።
10 በጌታ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ነገር ምን እንደሆነ ምንጊዜም መርምራችሁ አረጋግጡ፤+ 11 ፍሬ ቢስ በሆኑ የጨለማ ሥራዎች ከእነሱ ጋር መተባበራችሁን አቁሙ፤+ ይልቁንም አጋልጧቸው።