-
ማቴዎስ 15:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፉ የሚገባው አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ የሚያረክሰው ከአፉ የሚወጣው ነው።”+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 10:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ያም ድምፅ እንደገና ለሁለተኛ ጊዜ “አምላክ ንጹሕ ያደረገውን ነገር ርኩስ ነው ማለትህን ተው” አለው።
-