2 ሳሙኤል 22:50 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማመሰግንህ ለዚህ ነው፤+ለስምህም እንዲህ ብዬ የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ፦+ መዝሙር 18:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ይሖዋ ሆይ፣ በብሔራት መካከል የማከብርህ ለዚህ ነው፤+ለስምህም የውዳሴ መዝሙር እዘምራለሁ።+