2 ተሰሎንቄ 3:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በመጨረሻም ወንድሞች፣ በእናንተ ዘንድ እንደሆነው ሁሉ የይሖዋ* ቃል በፍጥነት መስፋፋቱን እንዲቀጥልና+ እንዲከበር ስለ እኛ መጸለያችሁን አታቋርጡ፤+ 2 ደግሞም ከመጥፎና ከክፉ ሰዎች እንድንድን+ ጸልዩልን፤ እምነት ሁሉም ሰው የሚኖረው ነገር አይደለምና።+
3 በመጨረሻም ወንድሞች፣ በእናንተ ዘንድ እንደሆነው ሁሉ የይሖዋ* ቃል በፍጥነት መስፋፋቱን እንዲቀጥልና+ እንዲከበር ስለ እኛ መጸለያችሁን አታቋርጡ፤+ 2 ደግሞም ከመጥፎና ከክፉ ሰዎች እንድንድን+ ጸልዩልን፤ እምነት ሁሉም ሰው የሚኖረው ነገር አይደለምና።+