1 ቆሮንቶስ 14:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አምላክ የሰላም እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና።+ በቅዱሳን ጉባኤዎች ሁሉ እንደሚደረገው ፊልጵስዩስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከእኔ የተማራችሁትንም ሆነ የተቀበላችሁትን እንዲሁም የሰማችሁትንና ያያችሁትን ነገር ሁሉ ሥራ ላይ አውሉ፤+ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።