መዝሙር 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሚሉት ነገር ሁሉ ሊታመን አይችልም፤ውስጣቸው በተንኮል የተሞላ ነው።ጉሮሯቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤በምላሳቸው ይሸነግላሉ።*+