ማቴዎስ 18:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነሱንም ካልሰማ ለጉባኤ ተናገር። ጉባኤውንም እንኳ የማይሰማ ከሆነ እንደ አሕዛብና+ እንደ ቀረጥ ሰብሳቢ+ አድርገህ ቁጠረው።